To all ATTC Students. December 16, 2020

Date December 16, 2020

To all ATTC Students

Subject: Regarding the false information spread on Facebook

We have recently learned that some social media outlets are spreading false information by stating that the registration period for ATTC students is December 21/2020 .

However, we would like to point out that the information posted on Facebook that there is registration on December 21/2020 is false.

Therefore, we urge our students to be aware of the fact that we will soon be posting the correct Registration time on the college’s official website www.mfmattc.edu.et  and telegram channel  https://t.me/ATTC_online. and https://www.facebook.com/mfmattc

ATTC

ቀን  ታህሳስ 7፣2013 ዓም

ለሁሉም የአግሮ ቴክኒከና ቴክኖሎጂ ተማሪዎች በሙሉ፡፡

ጉዳዩ ፡በፌስቡክ ስለተሰራጨው ሃሰተኛ መረጃ በተመለከተ ፡፡

  ሰሞኑንን በአንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያ የአግሮ ቴክኒክና ቲክኖሎጂ ኮሌጅ ተማሪዎች የምዝገባ ግዜ ዲሴምበር 21 እንደሆነ በመግለጽ ሃሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ላይ እንዳሉ ለማወቅ ችለናል ፡፡ይሁን እንጂ ዲሴምበር 21/2020 ምዝገባ አለ ተብሎ በፌስቡክ የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን ፡፡

ስለሆነም ተማሪዎቻችን ትክክለኛውን የምዝገባ ግዜ በኮሌጁ ድህረገጽ www.mfmattc.edu.et እና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/ATTC_online  እና በፌስቡክ https://www.facebook.com/mfmattc በቅርቡ የምናስተላልፍ መሆኑን በመረዳት እራሳችሁን ከሃሰተኛ መረጃ እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡:

አግሮ ቴክኒክና ቲክኖሎጂ ኮሌጅ