Date: December 21/2020
Dear Prospective Graduates of ATTC,
Please be informed that the Agro Technical and Technology College shall resume classes, that of prospective graduates only, as of December 29, 2020.
Please note the following carefully:
- You are expected to stay on campus and complete your studies within a maximum of 6 (six) week;
- During the period stated above, you will not be allowed, either partly or completely, to leave the College Campus;
- As a result of the above, please come with all the necessary materials and money that will make your stay healthy, safe and comfortable;
- Make sure that you arrive at the College Campus as of December 29, 2020; and
- Go through the academic calendar give below.
Academic Calendar for Graduating Class Only
ቀን ታህሳስ 12/2013 ዓ፣ም
ውድ የአግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች
የአግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት የሚጀምር መሆኑን እየገለጽን ከዲሴምበር 29/2020(ከታህሳስ 20/2013)ጀምሮ ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ በኮሌጁ በመገኘት ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳሰባለን፡፡
የሚከተሉትን ማሳሰቢያዎች በጥንቃቄ ያስተውሉ-
1. በካምፓስ ውስጥ ቢበዛ ለ6 (ስድስት) ሳምንት የምትቆዩ ሲሆን በዚህ ግዜ ትምህርቱን ማጠናቀቅ ይጠበቅባችኋል፡፡
2. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከኮሌጁ ቅጥር ግቢ በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ እንድትወጡ አይፈቀድም፡፡
3. ከላይ በተጠቀሰው ምክንያት ቆይታችሁን ጤናማ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ለማድረግ ሲባል ሁሉንም አስፈላጊ ቁሳቁሶች እና የቆይታ ግዜያችሁን ያገናዘበ ገንዘብ ይዛችሁ እንድትመጡ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡
4. ዲሴምበር 29 ቀን 2020(ታህሳስ 20/2013 ዓ፣ም) ጀምሮ ወደ አግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ መግባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
5. ለበለጠ መረጃ ከዚሁ ማስታወቂያ ጋር አባሪ የተደረገውን የአመቱን የትምህርት ቀን መቁጠሪያ(አካዳሚክ ካሌንደር) ይመልከቱ ፡፡
የተመራቂ ተማሪዎች አካዳሚክ ካላንደር
